{"product_id":"888-paperback","title":"888 - Paperback","description":"\u003cp\u003eby \u003cb\u003eRodas Abebe\u003c\/b\u003e (Author)\u003c\/p\u003e\u003cp\u003e\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eThis book contains the gematria of the Geez alphabet. There are 26 letters of Geez and each letter has a number that it represents and can reach up to 800. This 888 book uncovers the spiritual and scientific codes hidden in the Geez alphabet through Geez gematria. The author of the book is Dr Rodas Tadese Abebe and he has published 25 research books. \u003c\/p\u003e\u003cp\u003e\u003cbr\u003e\u003c\/p\u003e\u003cp\u003eአንባብያን 888 የሚለውን ርእሱን በሚያዩበት ጊዜ ምን \u003c\/p\u003e\u003cp\u003eይኾን? ለምን ይኽነን ርእስ መረጠው? ሳይሉ እንደማይቀሩ እገምታለኍ፡፡ ይኸውም ከ6 ዓመታት በፊት ላይ \"ቀመር 888 እና መጽሐፍ ቅዱስ\" በሚል ርእስ \"888\" ከወሩ፣ ከቀኑ፣ ከዓመቱ ጋር \u003c\/p\u003e\u003cp\u003e መገጣጠሙን በማሰብ በ2008 ዓ.ም. በቀን 8 በ8ተኛ ወር ላይ በፌስቡክ ላይ ዘርዘር አድርጌ በመጻፍ ለአንባብያን አንድ ጽሑፍ አጋራኊ፡፡ ያነንም ጽሑፍ ብዙዎች በጊዜው አንብበውት ነበር፡፡ \u003c\/p\u003e\u003cp\u003eየሚገርመው ነገር ከ6 ዓመታት በኋላ በ2014 ዓ.ም. ልክ ያነን ጽሑፍ በለቀኩበት ዕለት በ8ኛው ወር በሚያዝያ፣ በ8ተኛው ቀን፣ በ8ኛው ሰዓት ላይ 24ተኛው መጽሐፌ \"ማዛሮት\" በድምቀት ተመረቀ፡፡ በዚያ የመጽሐፍ ምረቃት መርሐ ግብር ላይ ኾኜ ይኽነን ግጥጥሞሽ ችላ ብዬ አልተመለከትኩትም፡፡ \u003c\/p\u003e\u003cp\u003e ይልቁኑ እንደ ትልቅ ምልክት በማሰብ በዚያው መጽሐፌ በሚመረቅበት ዕለት ይኽነን የ888 ምስጢርን፣ ይልቁኑ በግእዝ ፊደላት ውስጥ ያሉትን አቅማራትን፣ ምድራዊና ሰማያዊ ምስጢር ለአንባብያን አዘጋጅቼ ለማቅረብ ለራሴ ቃል ገባኊ፡፡ \u003c\/p\u003e\u003cp\u003eየወርቅ ዘንግ መጽሐፍን ለአንባብያን ያበቃው በቀመር 7 ላይ ምርምር የሚያደርገው መምህር መስፍን ሰሎሞንም ይኽነን \u003c\/p\u003e\u003cp\u003e ዕውቀት በልቤ ይዤው እንዳልቀር ይልቁኑ ለትውልድ በጽሑፍ እንዳስተላልፈው አብዝቶ ይጠይቀኝ ስለነበር እንድጽፈው አንዱ ምክንያት ስለኾነኝ በዚኹ አጋጣሚ አመሰግናለኊ፡፡ \u003c\/p\u003e\u003cp\u003e የትምህርት ታላቁ ግብ አስቀድሞ ራስን ማወቅ ከዚያም በዕውቀት፣ በጥበብ ብርሃንነት ሐሰትን ከእውነት፣ ብርሃንን ከጨለማ መለየት፣ ሀገርን በቅንነት፣ በእውነተኛነት ማገልገል እንጂ በአንድ የማሠልጠኛ ተቋም ውስጥ ገብቶ የመመረቂያ ልብስ \u003c\/p\u003e\u003cp\u003e ለብሶ፣ የምስክር ወረቀት መቀበል ብቻ አይደለም፡፡\u003c\/p\u003e\u003cp\u003e በመኾኑም የኹላችኹም የኢትዮጵያውያን ሀብት የኾነው \u003c\/p\u003e\u003cp\u003eይኽነን ǭ\u003c\/p\u003e\u003cdiv\u003e\n\u003cstrong\u003eNumber of Pages:\u003c\/strong\u003e 272\u003c\/div\u003e\u003cdiv\u003e\n\u003cstrong\u003eDimensions:\u003c\/strong\u003e 0.57 x 8.27 x 5.83 IN\u003c\/div\u003e\u003cdiv\u003e\n\u003cstrong\u003ePublication Date:\u003c\/strong\u003e September 23, 2022\u003c\/div\u003e","brand":"Books by splitShops","offers":[{"title":"Default Title","offer_id":42719732957247,"sku":"9798218078867","price":42.75,"currency_code":"USD","in_stock":true}],"thumbnail_url":"\/\/cdn.shopify.com\/s\/files\/1\/0105\/8226\/1823\/files\/c3368d5015ffeb1ce9a0f1906c8932de.webp?v=1765086683","url":"https:\/\/dhl-adrianne.myshopify.com\/products\/888-paperback","provider":"BBB","version":"1.0","type":"link"}